Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ፡- 002/2017/ዓ.ም በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች መምሪያ በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ከህዳር 15/2017 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ 15/2017/ ዓ.ም የስድስት

በቤ/ጉ/ክ/መ/ የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የካማሺ ዞን ማ/ቤቶች የምግብ ፍጆታ እና የወጥ ማጣፈጫ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ደፈልጋል

NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated a budget towards the cost of the following Road Construction Projects and intends to apply

Ethiopian Roads Administration Has Allocated a Budget Towards the Cost of the Road Construction Projects

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 በላከ (HDPE

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 በላከ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Forestry Development Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item

Invitation for Bid PROCUERMENT FOR SANITARY ITEM Lot Information Procurement Reference Number: EFD-NCB-G-0158-2016-PUR Object of Procurement: PROCUERMENT FOR SANITARY ITEM

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት የኤሌክትሪክ የተለያዩ የእጅ ዋጋ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 0/0095/2016 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የፅሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of ECG Paper 210×140-20m (Measurement Pad)

Invitation for Bid ECG Paper 210×140-20m (Measurement Pad) Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0798-2016-PUR Object of Procurement: ECG Paper 210×140-20m

Ethiopian Electric Utility (EEU) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders, by this National Competitive Bidding (NCB) for the Procurement of SF 6 GAS with Cylinder and Injection Pumps

INVITATION FOR BIDS Bid No. EEU/Dist./NCB-001/2017 Ethiopian Electric Utility (EEU) invites sealed bids from eligible bidders, by this National Competitive

በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት (Fortified Wheat Flour)፣ ሩዝ፣ ፓስታና ማካሮኒ፣ የፎም ፍራሽ ትራስ፣ የብርድ ልብስ፣ አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ የግድግዳና ቆርቆሮ ሚስማር፣ የአርማታ ብረት፣ የግድግዳ ቀለም፣ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ የፕሪንተር ወረቀት፣ ተርማል ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አቢሲኒያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት ለት/ቤቱ መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሕትመት፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

በሮቤ ከተማ የዜይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጃት አመት የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች የመኪና ጎማዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል