Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid በድጋሜ የወጣ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0020-2017-PUR Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Description: በድጋሜ የወጣ የወፍጮ

ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

RE-INVITATION TO BID PHARMACEUTICALS AND MEDICAL SUPPLIERS REF.NO: IRE/8572/013/2024 Islamic Relief is an international relief and development charity founded in 1984 with its headquarters in Birmingham, UK. As well as

The ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Wholesale Pharmaceuticals and Medical Suppliers Licensed by Relevant Government Authorities for 2016/2017 E.C

በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እንደሁም የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ግዥ ለመፈጸም በግልፅ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እንደሁም የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ ጤና ተቋማት፣

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የሰዉ መድሐኒቶችና የሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የእንሰሳት መድሐኒቶችና የእንሰሳት ሕክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ግብአቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች አምራቾች ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Action for Development (AFD) Invites Bids for the Supply of Veterinary Drugs for a Project in Goro Dola Woreda, East Borana Zone, Oromia Region.

Reporter(Feb 25, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No: AFDAO-25/2026 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites interested

NRC Ethiopia is Intended to Have a Framework Agreement for the Different Work and Services

Reporter(Feb 25, 2026) NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR FRAMEWORK AGREEMENT NRC Ethiopia – Is intended to have a Framework Agreement

ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter(Feb 25, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ

G+2 200 ካሬ ሜትር ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ አቶ ያዛቸው ምስክር ያለው እና አፈ/ተከሣሽ አቶ አስፋው አዱኛ ያየህ መካከል ስላለው የገንዘብ

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት ሙሉሰው እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ስላስ የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የእስካቫተር ማሽን ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ

የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተቀመጠው የመነሻ ዋጋ መሠረት

ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፤ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ ሰርቨር እና መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳዳሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ