Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002 ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት የሚውል ሎት 5 የደንብ ልብስ እና ጨርቃ ጨርቅ
ሆሳዕና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጅ ሥራ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና ጨርቃ ጨርቅ እና የኤሌክትሪክና የጥገና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የማሽኖችና ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰንዳፋ ከተማ በንጋት ኮርፖሬትና ሌሎች ባለአክስዮኖች የተቋቋመው ላፓልማ ኃ.ተ.የተ የግል ማህበር የተባለው እና ለቢራና ለስላሳ
ላፓልማ ኃ.የተ.የግል.ማህበር የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Government (Mar 10, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/35d49aca-b420-4693-9420-7c8035931d65/open ” Invitation to Bid “ ወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ የቋሚ አላቂ እቃዎች
Goba Referral Hospital , Madda Walabu University Would Like To Procure Office Equipment and Accessories and Supplies
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ሞተር ሳይክሎችን የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣
የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ሞተር ሳይክሎችን፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ የጋረዥ ዕቃዎችን፣ ቸርኬዎችን፣ ባሌስትራዎችን እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን በኪሎ ግራም (በሚዛን) ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ