Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/06/2018 በጅቡቲ የባሕር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን በሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ
ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል
Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consultancy Services for Individual Consultant (IC) – Procurement Specialists for the ET-Flood Management Project Management Unit (PMU)
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL NATIONAL) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIA FLOOD MANAGEMENT PROJECT (E-FMP)
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ) ብዛቱ 12215 ካርቶን ወይም 183,225 ሊትር በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 02/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጎሮ ጤና ጣቢያ መድሃኒቶች እና ህክምና እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጎሮ ጤና ጣቢያ ከዚህ
The Ministry of Water and Energy Serves as the Implementing Agency for the Project and Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Pipes and Fittings for Ayun Wereda CR-WaSh Multi-village WSSP
Invitation for Request for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: CR-WASH Contract Title: Procurement of Supply
The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply Purchase Motor Bike
Invitation for Open Bids Bid No, ORDA/NCB/PG/20/2024 ORDA Ethiopia has a plan to purchase a motorbike. The ORDA Ethiopia invites
The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Pipes and Fittings and the Supply of GS Pipes and HDPE & GS Fittings
Invitation for Request for Bids Goods (Two-Envelope Bidding Process) Country: Ethiopia Name of Project: CR-WASH Contract Title: Procurement of Supply
የአብዮት ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የትምህርት መሳሪያ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃዎችን፣ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገናዎች፣ ከአንድ ማዕከል የሬድዮ ስርጭት መስመር ዝርጋታና በሁሉም ቢሮዎች የኢንተርኔት መስመር ዝርጋታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር የሚገኘው የአብዮት ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ