Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች
የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1
በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open Invitation to Bid Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement
Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance
Be’kur(Feb 09, 2026) ለመጀመሪያና ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1∙የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫ ግዥ ለአራተኛ ጊዜ፣ ሎት2∙የመኪና ጎማና መለዋወጫ
በአብክመ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ ዕቃዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊው የሚጓጓዘውን ማጓጓዝ፣ የሚገዛውን መግዛት፣ የሚሰራውን ማሰራት እና የሚሸጠውን መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (7-05B) HCB AND FINISHING WORK ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 2/0099/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (7-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ወረዳዎች የሚሰራጭ የግንባታ ቁሳቁስና ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ወረዳዎች የሚሰራጭ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ቁሳቁስና
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የአደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የአደይ አበባ ምንጣፍ ግዥ ቁ.2 Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0054-2017-PUR Object of Procurement: የአደይ አበባ ምንጣፍ
Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Executive L-Shape Table
Invitation for Bid Lot 58 Procurement of Executive L-Shape Table Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0049-2017-PUR Object of Procurement: Lot
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ማረሚያ
ማረሚያ በፍ/ባለመብት ጎመጃ ባህሩ እና የፍ/ባለእዳ መላ መንገሻ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም ታትሞ በወጣው
ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ (Yutong Bus) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/021/24 ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ
ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Indoor CCTV Camera
Invitation for Bid Purchasing of Indoor CCTV Camera Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0056-2017-PUR Object of Procurement: Purchasing of Indoor
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ እምድብር፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ አርባምንጭ፣ ስውላ፣ ጂንካ፣ ዱራሜ እና ሀላባ የተለያዩ ሞዴሎች የሆኑ መኪኖች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ