Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ  ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ  የተመለከቱን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0023/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::

ዳሸን ባንክ ሶላር ፋብሪካ እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል

Reporter (May 24, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ ለሁለተኛ ጊዜ እና በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገዳቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Godina Harargee Bahaatti, Waajjira Maallaqa Bulchiinsa Magaalaa Baabbillee, Bara Baajata 2019f Hojii Ijaarsa Poolii Ifaa Daandii (Street Lighting) Misooma Koriidaraa Phase 2 Hojjechiisuu Waan Barbaaduuf, Kontaraktaroota Hayyama Hojii Electromekaanikaalaa Qaban Fi Ulaagaalee Armaan Gadii Guutuu Danda’an Caalbaasii Ifa Ta’een Dorgomsiisee Hojjechiisuu Barbaada.

የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለዩኒት ፕሮዳክሽን የምርት አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የአሶሳ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለዩኒት ፕሮዳክሽን የምርት አገልግሎት ከተለያዩ ድርጅቶች ግለሰቦች ጋር

ጀማይካን ራስ ተፈሪያን የልማት ኮሚዩኒቲ ድርጅት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሚፈቅደው መሰረት የድርጅቱ የ2018 ሒሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 20, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ጀማይካን ራስ ተፈሪያን የልማት ኮሚዩኒቲ ድርጅት በኢትየጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቨል

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ አስ/ር ቢሮ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ መሳሪያዎች አወዳድሮ በሎት በጥቅል መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ አስ/ር

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳድር ዞን የእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት ሎት 1. የህክምና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአብክመ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የጐጃም ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ 24 ሰው እና በላይ የሚጭን የህዝብ ሰርቪስ መኪና የሥሪት ዘመኑ 2010 እና ወዲህ የሆነ መኪና ከሚያቀርቡት አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት የኮንትራት ውል መከራየት ይፈልጋል

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቦታ ስፋት 200 ካሬ ሜትር G+3 የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) የአንደኛ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈ ከሳሽ…………. አቶ ኃ/ሚካኤል ዮሐንስ የአፈ/ተከሳሽ……አቶ ግርማ ስዩም መካከል ስላለው የአፈጻፀም