Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ
አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jul 18, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/9c6ec36c-1301-489e-b29a-7b494fd74843/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Printing and Publishing Services”
Federal Public Procurement Service Would Like Top Procure Printing and Publishing Services
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የመኪና መለዋወጫ ግዥ ሕጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪና መለዋወጫ ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን ጽ/ቤት በ2018
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ
የቢሾፍቱ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተሽከርካሪ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ወ/ሮ ሙና ዓለማየሁ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ቅድስት አበበ መካከል
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ሀ/የተ/የህ/ስ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሄኖክ አሰፋ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አሚጎስ ብድርና ቁጠባ ህ/ስራ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መብራቱ በላይ መካከል ስላለው
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክታችን ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የብሔራዊ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አብደላ ኑር እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሻህሌ ዑስማን መካከል ስላለው የፍርድ
የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ጽ/ቤት የወረዳ