Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ

ስኬት ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና አክሲዮን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣  አልሙንየም እና የእንጨት ፓሌቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አቃቂ በሚገኘው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ብረት በር፣ አልሙኒየም እና የእንጨት ፓሌቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 19, 2026) RE-Bid Advertisement for procurement consultancy service for Gender and Power Analysis for the Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia Bid Reference No: 340/2026 CARE

CARE Ethiopia is Seeking Eligible Consultancy Service Providers for Gender and Power Analysis for The Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia.

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National Intelligence and Security Service: Procurement of TV Stand (Imported & Best Quality)

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dcc238b3-fc35-4a46-9352-61b02beb4295/open Lot Information

Ministry of Revenue: MOR EAST PURCHASE OF TONER TK 7225

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d475ac2c-02f0-4301-959a-6648d649a1fe/open Lot Information

Ministry of Agriculture Procurement of Car Deore

Government (Apr 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/37f0507d-f485-4d3f-aec8-5461acd6cfbe/open Lot Information

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ፍርድ ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ አብሮ ማደግ እቁብ ማህበር እና በአፈፃፀም ተከሳሽ እነ ይርጋ ፍቃዴ መካከል

ፀደይ ባንክ አ.ማ. እንጅባራ ዲስትሪከት ወተት ማቀናበሪያ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡ

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ሂሳብ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የ2016 እና የ2017 በጀት

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘሚያ አውጥቷል

Bekur (Apr 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማራዘምን ይመለከታል የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን 14/7/2018 ዓ/ም የተኝቶ ህክምና የህሙማን የምግብ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶች በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Bekur (Apr 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቀስ በትምህርት፣ በጤና እና