Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጀነሬተር ፎቶ ኮፒ/ የፕሪንተር፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ የእቃ ማጠቢያ ማሽን፣ የፍሪጆች የውሃ ፓምፕ፣ የፕሎተር እና የመሳሰሉት ጥገና አገልግሎት በድጋሚ የወጣ Procurement Reference No: ECSU-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የጀነሬተር ፎቶ ኮፒ/ የፕሪንተር፣ የወጥ ቤት እቃዎች፣ የእቃ ማጠቢያ ማሽን፣ የፍሪጆች የውሃ ፓምፕ፣ የፕሎተር እና የመሳሰሉት ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ

የነቀምቴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ የሚውል ጥራጥሬ፣ ብዕር እህሎች፣ ፍራፍሬ፣ ሥጋ፣ የንጽህና መሳሪያዎች፣ ማገዶ/ግንድላ/ እና ማጣፈጫ ቅመማቅመሞች ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ ሳይት/ቤት እና የንግድ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Tractor Pulled 2-row Automatic Billet Cane Planter

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/14/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible

Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for the Procurement of Casein Glue and C02 Gas

INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,

The Adihaki Sub City Municipality Office -On Behave of Tigray Bureau of Agriculture and Natural Resource /Food System Resilience Program/ Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Construction of Mekelle Fruits & Vegetable Market

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጉምሩክ ቁጥጥር ሥር ያሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሐ-03/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ

ሸዋ የሰላም እና ልማት ማህበር (ሸዋሰማ) ከሀምሌ 01/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም. የስራ ዘመን የሂሳብ እንቅስቃሴ በሙሉ በግልጽ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸዋ የሰላም እና ልማት ማህበር (ሸዋሰማ) በቀን 14/01/2013 ዓ.ም. በሰርተፊኬት ቁጥር 5121 ሀገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት

የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል የብረት ግብዓቶች እና የእንጨት ግብዓቶች ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EMPDE/NCB/02/2016 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ፡- ሎት አንድ ፡- የብረት ግብዓቶች ሎት

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local bidders in this Bid for the Procurement of Supply and The Danger Wire, Hazard Security Wire

Invitation to National Competitive Bid for procurement of Supply and the Danger wire, Hazard Security Wire. Ethio Telecom North West Region

The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Well Field Backbone Water Infrastructure Supply and Installation of Steel Pipe for Gelechet Sarite Water Supply Project in Borena Zone