Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግንባታ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት ድጋፍ በዲላ ከተማ የኦዳያአ ጤና ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/08/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሂሳብ ሰነድ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፡– በዘርፉ የተሰጠ የታደሰ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሂሳብ ሰነድ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-2/2017 የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘምና የሰነድ ማሻሻያ ለማድረግ የወጣ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ትራኮች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘምና የሰነድ ማሻሻያ ለማድረግ የወጣ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በላፍቶ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 001/2016 በላፍቶ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የሰዲል ለኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አስተዳደር ጽህፈት ቤት ስር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በመደበኛ በጀት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የወረዳ 3 ት/ጽ/ቤት የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ
St. Peter Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Raw Material
Invitation to Bid St Peter Hospital 2017 Procurement of Food Raw Material Input Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market
የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የጨረታ ማስተካከያ
የጨረታ ማስተካከያ የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ ቀላልና ከባድ ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ግንባታ ዕቃዎች፤ አዳዲስና ያገለገሉ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋስ ስም ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ የሚሸጠው ንብረት ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የንብረቱ አይነት
የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በከፍለ ከተማው የሚገነቡ ግንባታዎችን በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋራጮች ማህበራት እና አማካሪ ማህበራትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ጽጌረዳ አምበሉ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰለማዊት ገ/ፃዲቅ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አሸናፊ አበጀ ወሌ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማህሌት ገብረመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ
አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አኮኃ/የተ/የግ/ማ/ብግጨ/04/17 አባይ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሽነሪ እና ተሽከርካሪ ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።