Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውጪ ኦዲተር ሥራ ጨረታ ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት ያደረገ ቀልጣፋ የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኝ ተቋም ሲሆን፤ ፍላጎት
ግራንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ.ማ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 (ሶስት) ተከታታይ የበጀት አመት የአክሲዮን ማህበሩን ሂሳብ ኦዲት እንዲያደርጉ ይጋብዛል
Invitation to International Competitive Bid (Re-Bid) Request for proposal – Privileged Access Management (PAM) Implementation Bid Ref. No. PD/RFP-O-08/2024 Bank of Abyssinia would like to invite eligible bidders to procure
Bank of Abyssinia Would Like to Invite Eligible Bidders to Procure Privileged Access Management (PAM) to Bolster its Cyber Security Posture, Especially in Environments Where Privileged Accounts Play a Pivotal Role in Maintaining the Integrity and Confidentiality of Sensitive Information
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት ማለትም ሎት 1. የኮምፒውተር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ/
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት መኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ካሳሁን አዳሙ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አጉማስ መኩሪያ፣ 2ኛ.ብርቱኳን ታከለ 3ኛ.ጠጅ መኩሪያ መካከል ባለዉ
የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አጃቢብ ጌደፋ መካከል ስላለው
290 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ አልፈሬድ ሡልጣን ሽኩር እና የፍ/ባለዕዳ 1ኛ ሞላ ዘገየ እና ቤተሰቦቹ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የምግብ አቅርቦት እና የልብስ እጥበት አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል የ2018 የበጀት አመቱን ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች ሎት 1.
ስፋቱ 1350 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈ የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ አባይ ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ አበቡ ደምሴ መካከል በመዝገብ ቁጥር 22625 ባለዉ
የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ በተደነገገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት 3ኛ ዙር በጨረታ የድርጅት 01 G+4፣ 01 G+2 እና 01 G+1 የመኖሪያ ደግሞ 08 G+0 የመሬት ሊዝ በግልጽ ጨረታ አዉጥቶ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት የሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የእብናት ከተማ አስ/ገ/ጽ/ቤት ለአብናት ከተማ መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ ስለመያዝ
የንብረት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ታደሰ ብርሃኑ መታሰቢያ ሆቴል መረዳጃ እቁብ ማህበር እና በፍ/ባለ እዳ ዋና
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ
በማከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ከ01/11/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለሆስፒታሉ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዓ/ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ከ01/11/2018 እስከ