Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation to Bid በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል የሁለት ዓመት የሆቴል አገልግሎት ግዥ (በድጋሚ የወጣ) Procurement Reference No: KUE-NCB-NC-0019-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
ኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል የሁለት ዓመት የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Materials Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0204-2017-PUR Object of Procurement: Construction Materials Description: Purchase Requisition of ( በድጋሚ የወጣ ) ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ PVC elbow
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Materials
ማረሚያ እሁድ ኅዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 23 በልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ ስም በድጋሚ በወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ ሰንጠረዥ ተራ ቁጥር 2 በተበዳሪው ስም ካጌ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዮሽን አ.ማ. ማረሚያ አውጥቷል
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 25/2017 ፣26/2017፣27/2017፣ 28/2017: 29/2017: 30/2017: 31/2017: 32/2017 እና 33/2017 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት ጫማ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን በሃራጅ ጨረታ እና ግልፅ ሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት እቃ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 አልፋ መስማት የተሳናቸው ልዩ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Ethiopian Agricultural Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of APC UPS Battery
Invitation for Bid Procurement Of APC UPS Battery Lot Information Procurement Reference Number: EAA-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: Procurement Of APC
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት፣ የስልጠና መርጃ፣ የፅህፈት እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች የማሽነሪ፣ የጀነሬተር እና የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች እና የፈርኒቸር (ቋሚ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች) ሲሆኑ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየ6ኛ ዕዝ ግ/ጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ/ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ፡- የፅዳት፣ የስልጠና
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ የሚሆን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በሎት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ቁጥር 003/2017 ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመቆጣጠሪያ ጣቢያ ግንባታ የሚሆን የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የግንባታ የአገልግሎት
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ ፒፒ ባግ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ–ምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ የተለያዩ ዓይነት ያላቸው ፖሊ ባግ (Poly Bags) በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/01 ሠነድ/2017 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 5 Procurement of የሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሞተር ሳይክል በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት በፑል ለታቀፉ ሴ/ር መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድረን ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 በጀት ዓመት
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የእህል አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 4 Procurement of የእህል አቅርቦት Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement