Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳት፣ ሽቶ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች እና ልዩ ልዩ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 03/01/2017 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

የግንባታ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ስራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 9 የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

INVITATION FOR RE-BID IFRB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Procurement supply of Granite Paint and Related Works. Interested Potential Bidders

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Procurement Supply of Granite Paint and Related Works

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በደ/ወሎ ዞን የመሃል ሳይንት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ማቴሪያል፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የምክር ቤት አዳራሽ የግንባታ ጥገና በግልጽ ጨረታ እና ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ልዩ ልዩ ቆራሊዎች፣ የናፍጣ ታንከር በሎት በማደራጀት በሐራጅ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል

Hibret Bank Invites Bids for a Level Agreement for Fire Alarm, Public Address and Voice Alarm (PAVA), and FM 200 Maintenance Services for its Hiber Tower Head Office Building.

Reporter(Feb 11, 2026) Addis Zemen(Feb 11, 2026) Bid No. HB/022/2026 Invitation to Bid Hibret Bank would like to invite interested

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 331 ካ/ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰላማዊት ፀጋዬ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ራሄል ጸጋዬ ሀብቴ መካከል ስላለው የፍርድ

በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህትመት ስራ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በነቀምቴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የፍትሓብሔር ጉዳይ ችሎት የመኖሪያ እና የንግድ ቤት ሽያጭ የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Feb 11, 2026) የ2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የአፈጻጸም ከሳሽ ራቢያ ጃፈር እና የአፈጻጸም ተከሳሽ ሐጂ መንሱር መሐመድ እና የአፈጻጸም

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 11, 2026) ማረሚያ የካቲት 3 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 19 ላይ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኦልዌይስ ኢን ኮምፓሽን የተሰኘ ሀገር በቀል የሆነ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጀት በአውሮፓውያን አቆጣጠር የ2025 ዓ.ም

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ አገለግሎት የሚውሉ የቢሮ ፈርኒቸር እና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል