Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የቦታው ስፋት ማስተካከል የወጣ እርማት
እርማት አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ በወጣዉ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ማዉጣቱ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሐምሌ
Norwegian Refugee Council (NRC) Invites Eligible Bidders for Procurement of Excavation, Construction, and Installation of New Shallow Well in LEALAY ADYABO
NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR PROCURMENT OF EXCAVATION, CONSTRICUTION, AND INSTALLATION OF NEW SHALLOW WELL IN LEALAY ADYABO NRC Ethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና ትራኮች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ‐2/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በምሥራቅ መስቃን ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሣሪያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ጉራጌ ዞን በምሥራቅ መስቃን ወረዳ የፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በመደበኛና በካፒታል በጀት በአዲስ ዘመን
JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. INVITATION TO SUBMIT PROPOSAL FOR HR INFORMATION SYSTEM AND PAYROLL SYSTEM
JSI RESEARCH & TRAINING INSTITUTE, INC. INVITATION TO SUBMIT PROPOSAL FOR HR INFORMATION SYSTEM AND PAYROLL SYSTEM JSI is a
የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት/ጽ/ቤት የጽ/መሣሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የህትመት አገልግሎት እና የማሽነሪ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ተጫራቾች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ አስተዳደር ፋይ ኢኮ/ልማት/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2017
Catholic Relief Services Ethiopia Program Would Like to Invite Interested Bidders Who Offer Comprehensive and Third-party Vehicle Insurance
TENDER NOTICE ACQUISITION OF COMPREHENSIVE AND THIRD-PARTY VEHICLE INSURANCE TENDER No.: CRS-SC-2024-26 Catholic Relief Services – United States Conference of
በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሣሪያ ፣ የጽዳት እቃዎችን ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እዕቃዎች ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ፣ የጽዳት
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት እና የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡- ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ