Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid Lot 338 አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ከወልቂጤ ወደ ዋና ግቢ እና ከዋና ግቢ ወልቂጤ እንዲሁም ከእምድብር ወደ ዋናው ግቢ ከዋናው ግቢ እምድብር ለዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች በመንግስት የስራ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ደረጃ ያላሟሉ ጋልቫናይዝድ የቤት ክዳን ቆርቆሮ መስሪያ ጥሬ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) ባሉበት ሁኔታ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለሁለተኛ ጊዜ እና ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታውቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/016/24 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሸከርካሪ ከነተሳቢው ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ ደረጃውን የጠበቀ ለጥሬ ዘር መቋጠሪያ የሚውል ባለ 100 ኪሎ (ጆንያ) ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግስኮ–ኢምዘደውአዘ/ግጨ/ልዩ-3/2016 በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ምርጥ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ደብል ጋቢና ፒክ አፕ ለመከራየት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/TR/81/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ደብል ጋቢና ፒክ አፕ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡-

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን ቁጫ አልፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም መደበኛ በጀት የሕንፃ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የአላቂ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኞ ደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የባጃጅ ሞተር ሣይክል እና የሞተር መለዋወጫዎች፣ ጀነሬተር ዓይነቶች፣ የመኪኖች ጥገና እና መለዋወጫ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከመስከረም ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ታኅሳስ 30 ቀን 2017 ዓ/ም ድረሰ ለ4 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል፤ የምግብ ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት እና ስኳር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከመስከረም ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ

ፀደይ ባንክ አ.ማ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፀደይ ባንክ አማ የኮቮልት ላይሰንስና የቴፕ ባክአፕ (Commvault Backup License & Tape Archive) ለመግዛት

Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders Professional Practice Level GC/RC-4 and Above Category by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Supply and Installation of Traffic Sign

Addis Ababa City Administration Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply and Installation of Road Safety Management Tools, Traffic Control Tools & Supply Only (traffic Management Tools)

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of “Design Supply and Construction Warehouse in Addis Ababa”