Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የኢንሹራንስ አገልግሎት ጨረታ ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical
ተስፋ ድርጅት በሲቨል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ተመዝግቦ እየተንቀሳቀሰ ያለ አገር በቀለ ድርጅት ሲሆን፣ በአገራችን በተለያዩ ቅርንጫፎች ለሚሠሩ የድርጅታችን ሠራተኞች የህክምና እና የአደጋ ጊዜ ሽፋን (Medical Insurance Coverage and Group Personal Accident) አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ውለታ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተርጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር በአዋጅ ቁጥር 370 /95 አንቀጽ 4 እና 6 መሰረት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ማህበራት ጽ/ቤት
የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር በድጋሚ የወጣ የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
RE-INVITATION TO BID Ref No: ERCS/GDS/Q12/24 1. The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) invites sealed bids from eligible, qualified bidders to provide No Category Description 1 Goods Supply of uniform
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible, Qualified Bidders to Provide a Supply of Uniform Textiles and Shoes
ለሦስተኛ ጊዜ በድባማ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪመኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ
ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Action for Development (AFD) Invites Bids for the Supply of Veterinary Drugs for a Project in Goro Dola Woreda, East Borana Zone, Oromia Region.
Reporter(Feb 25, 2026) INVITATION TO BID Bid Reference No: AFDAO-25/2026 1. Action for Development (AFD), a local organization, invites interested
NRC Ethiopia is Intended to Have a Framework Agreement for the Different Work and Services
Reporter(Feb 25, 2026) NATIONAL INVITATION TO TENDER FOR FRAMEWORK AGREEMENT NRC Ethiopia – Is intended to have a Framework Agreement
ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሪዲም ዘ ጀነሬሽን እ.አ.አ የ2025 በጀት አመት ሂሳብ በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ
G+2 200 ካሬ ሜትር ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሣሽ አቶ ያዛቸው ምስክር ያለው እና አፈ/ተከሣሽ አቶ አስፋው አዱኛ ያየህ መካከል ስላለው የገንዘብ
የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Be’kur(Feb 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት ሙሉሰው እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ስላስ የገንዘብ ክስ አፈፃፀም ክርክር ጉዳይ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የእስካቫተር ማሽን ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አማካኝነት ለምስራቅ ደምቢያ ወረዳ
የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተናጠል አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቡሬ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የሚከተሉትን ያገለገሉ ሁለት ጀኔሬተሮች በተቀመጠው የመነሻ ዋጋ መሠረት
ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፣ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Feb 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎች፤ አዲስ አበባ ሪከቨሪ የሚገኙ የተሽከርካሪ ቅሪት አካላት እና ኮንቴነሮችን
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ ሰርቨር እና መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳዳሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሚገኘው የአድማስ ሁለ/የገበ/የኀ/ሥ/ማኀበራት ዩኒዬን ኃ.የተ የድርጅቱን ሶፍትዌር ዳታ መረጃ ማስቀመጫ