Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 19/03/2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በመግዛትና
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ማለትም ጫማዎች፣ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የስፖርት እቃዎች፣ አርቲፊሻል ጌጣጌጦች፤ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የገዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Recurrent Budget-2017-2nd BID የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል። ምድብ የግብዓቱ/እቃው/አገልግሎቱ አይነት የጨረታ ማስከበሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት ሸዋድንበር አየነው እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሀና አየነው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/ቁ/105643 በ10/8/2015 ዓ.ም እና በኮ/መቁ/108174 በ15/10/2015
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጉደታ ከበደ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሜሮን ግደይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 96573 በ23/3/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ/107919 በ17/3/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረከት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቦርድ እቃዎች፣ የፓንፕ መለዋወጫ፣ የጽዳት እቃ፣ የሞተር መለዋወጫ እቃዎች፣ የቧንቧ እና የውሃ እቃዎችን ለጽ/ቤቱ አገልግሎት እንዲውሉ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ የመ/ብላ ከተማ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ
Mettu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vegetables and Fruits
Invitation to Bid Lot 17: Procurement of Vegetables and Fruits Procurement Reference No: MEU-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን የጥገና አገልግሎቶችን ለአንድ አመት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ 001 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች
የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የሰራተኛ ሰርቪስ መኪናዎችን ኪራይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገባት እና ለመግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለሥልጣን የጂንካ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ
በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወ13 ጀሞ 1 አከባቢ የቡርቃ ዋዮ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀተ ዓመት የሚገዙ ዕቃዎች 1. አላቂ የቢሮ
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የአፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብሶችና የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የትምህርት አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተማሪ መጻሕፍቶች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የቋሚ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ትምህርት ጽ/ቤት ስር የአፄ ልብነ ድንግል ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና ልዩ ልዩ መሳሪዎችን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት 1ኛና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡– 1. አላቂ
ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 1: የተማሪዎች የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ግዥ Procurement Reference No: SPSH-NCB-G-0019-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት