Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
INVITATION FOR RE-BID IFRB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for the Procurement supply of Granite Paint and Related Works. Interested Potential Bidders
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Procurement Supply of Granite Paint and Related Works
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ብሌን በሪሁን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ታኑ አርጋው መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/ቁ/178092 3/2/2015 በኮ/መ/ቁ/184318 በ19/3/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባይል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የሞባይል አክሰሰሪ እና ጌጣ ጌጥ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ለሊሳ አለሙ ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ ፊንፊኔ ኢንተግሬትድ ብሮድካስቲንግ አ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/307245 በጥር 30 ቀን 2015 ዓ/ም
የንብረት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ገመቹ ንጉሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አጋር ማይከሮ ፋይናንስ ኢማ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጥሩነሽ ሀይሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Balee Gasgaar Seektaroota Aanaa Keessatti Argamaniif Meeshaalee Barreeffamaa Fi Qulqullinnaa, Uffataa Seeraa Hojjettoota Deeggarsaa Fi Ogeeyyii, Gommaa Fi Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa, Meeshaalee Dhaabbii, Meeshaalee Elektirooniksii, Caalbaasii Ifaan Dorgomsisee Bituu Barbaada
Beeksisa caalbaasii Waajjirri Maallaqaa Aanaa Balee Gasgaar seektaroota Aanaa keessatti argamaniif meeshaalee barreeffamaa fi Qulqullinnaa, uffataa seeraa hojjettoota deeggarsaa fi
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኪሮስ ካህሳይ እና በፍ/ባለዕዳ ሳጅን ትንሳኤ ገርመው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የኮንዶሚኒየም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤርሚያስ ተሰማ እና በፍ/ባለዕዳ ለምለም ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የ2016 ዓ.ም የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት በውጭ ኦዲተር ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ሲቪል ሶሳይቲ ሪሶርስ ሴንተር የተባለ አገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ሐምሌ
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር ልማት ኢንስቲትዩት አገልግሎት የሚሆን ነዳጅ ቅባት እና ዘይት ዕቃዎች ግዥ እና እንዲሁም ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ የሚሆኑ /መኪና/ የተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/02/17 እና የኢት/መከ/ዩኒቨ/ግ/ጨ/002B/17 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም ለዩኒቨርስቲ አገልግሎት ለሚሰጡ እና በዩኒቨርሲቲው ስር ለሚገኙ ኮሌጆች እና የምርምር
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ከብሮም ሀይሎ እና በፍ/ባለዕዳ አርቢማን አጠቃላይ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ