Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ 1. ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከታች በዝርዝር የቀረቡትን አልባሳት በመስኩ ከተሰማሩና ፍላጎት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ቁጥር ንብ/34/2016 (በድጋሜ የወጣ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ተ.ቁ መግለጫ መለኪያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ካልሲ እና ኮፍያ በመስኩ ከተሰማሩና ፍላጎት ካላቸው አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

INVITATION TO BID PROCUREMENT OF AGRICULTURAL STANDARD SHADE NET MATERIAL RE-BID NUMBER (037/24/SNV) SNV is a mission-driven global development partner, rooted in the contexts and societies where we work. Inspired

SNV-Ethiopia Country Office Would Like to Float a Tender for Interested Eligible & Competitive Bidders to Provide Agricultural Standard Shade Net Material to Support Our Project Implementation

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በቅጽረ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ሕንጻዎች እና ቢሮዎች በኔትወርክ ለማስተሳሰር አስፈላጊውን ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በግልጽ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት በቅጽረ ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ሕንጻዎች እና ቢሮዎች በኔትወርክ ለማስተሳሰር አስፈላጊውን ጥናት ያደረገ ሲሆን፤ በግልጽ ጨረታ የኔትወርክ ዕቃዎችን በመግዛት ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የኔትወርክ ዝርጋታውን ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 006/2017 የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታውላይ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ

የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታውላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ካሜራ እና ለካሜራ ዝርጋታ የሚያስፈልጉ እቃዎችን የእጅ ዋጋ ጨምሮ፣ ፎቶ ኮፒ፣ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለማስጠገን ማሰራት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት የከባድ ተሽከርካሪዎች ባትሪ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/KI/NCB/G/BAFSRI/012/17 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የቃሊቲ ትራኪንግ ቅ/ጽ/ቤት

The Organization for Welfare and Development in Action (OWDA) Invites Eligible Bidders to Procurement of Livestock Feed (CONCENTRATED TMR)

Capital (Feb 16, 2025) INVITATION TO BID Organization for Welfare and Development in Action (OWDA is a national non-governmental humanitarian

የሰፈረ ሠላም ቅድመ-አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም ለሁለተኛ ዙር የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of One Class Room Construction at Kotejebesa Village Junior School

Government (Feb 17, 2025) Invitation to Bid Procurement of One Class Room Construction at Kotejebesa Village Junior School Procurement Reference

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር አ/ከ/ቤ/ል/ኮ/አገ/ጽ/ቤት የመኖሪያ መስሪያ ቦታ እና የድርጅት ቦታዎች በሊዝ ጨረታ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የማስታወቂያ ቁጥር 003/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት አመት በወረዳው ወርኮና ወንዝሬጎረት ቀበሌዎች መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓዶች ለማስቆፈር ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 16, 2025) የሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ጌ/ወ/ፋ/ግ/ጨ/ቁ/08/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ

በአብክመ ጤና ቢሮ የአማራ ሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል በ207 በጀት ዓመት የኦክስጅን ማምረቻ ኬዘር ASD60T ኤርኮምፕረሰር እና Air Sop Oxygen Generator and Rix Booster የሚያስፈልግ መለዋወጫ መሳሪያዎችን ማዕከሉ በሚያቀርበው መሰረት በማሟላት አጠቃላይ ጥገና ማድረግ ይፈልጋል

Organization for Welfare & Development in Action (OWDA) Wants to Invite External Auditors Who Full Fill the Following Criterion to Audit its Accounts for the Year Ended December 31, 2014