Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ይገለገልበት የነበረ አንድ ተሽከርካሪ (NISSAN 2001 Model, Pickup) ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ይገለገልበት የነበረ አንድ ተሽከርካሪ (NISSAN 2001 Model, Pickup) ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተሸከርካሪውን
Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) is to Enable Auditors to Express Their Professional Independent Opinion on the Performance of the Organization for the Year Ended June 30, 2024
INVITATION TO BID 1. Background Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) has been registered and
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Procurement of Supplies & Apply for Granite Paint and Related Works
INVITATION FOR-BIDIFB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Procurement of Supply &
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብቶች እነ ወ/ሮ አለማሽ አብራሃም እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ምህረት አብራሃም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር (Aggregate 01) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየገዥው መለያ ቁጥር፡-አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/008/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰውን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል
ማስተካከያ ዓርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣዉ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 22 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰዉ
በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ፈርኒቸር፣የጽሕፈት መሣሪያዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-C1-01/2017 በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወረዳ በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ
የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፊት፣የህትመት ስራ የትራንስፖርት መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የአዳራሽ ዲኮር፣የመኪና ጎማ እና ባትሪ እንዲሁም የጄኔሬተር ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለ1ኛ ዙር እቃ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ
የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ/አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ /አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና