Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል  በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የህትመት ወረቀቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው

የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችና የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች እንዲሁም ለቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሆለታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፅዳት ዕቃዎችና

CRS Ethiopia Would Like to Invite Experienced and Potential Consultants for Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant

TENDER NOTICE Financial Business Process Re-engineering (BPR) Consultant TENDER REFERENCE# CRS-SC-2024-29 Catholic Relief Services – United States Conference of Catholic

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ፍየሎችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጹትን የፍየል ግዥዎች በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል. ተ.ቁ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የሄቪይ ዳውቲይ እና ኖርማል ፕሪንተር ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ አገልግሎት የሚውል የሄቪይ ዳውቲይ እና ኖርማል ፕሪንተር ግዥ ለማከናወን

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ

Association Of Women in Business (AWIB) an Association Working on Women’s Empowerment Invites Audit Firms to Perform the Annual Audit for Three Fiscal Years Starting from 31 December 2024 Till 31 December 2026

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር SD/52/24 ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ጉዳት ደርሶባቸው ለደንበኞች ተገቢውን ካሣ ከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ኩባንያው

Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders to Server Computer, Rack Mountable UPS, Microsoft Office 365

INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0002/2024 1. This is to solicit an expression of interest from interested competitors having