Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/አ-06/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ.በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. በቁጥር ብዛት 60 ባለ 20 KVA አዳዲስ ጀነሬተሮች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/08/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ሽወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሞተር ሳይክል ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተወዳዳሪዎች የ2016 ዓ.ም
ራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት (ራሴድ) በነዳጅ የሚሰሩ ሳይክሎችን ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው የሞተር አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) ክብረ በዓሉን በድምቀት ለማክበር ይቻል ዘንድ፤ ማኅበራችን ባለ 3 (ሶስት) እና ከዚያ በላይ ደረጃ ያላቸው ሆቴሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (EVA) የ50ኛ ዓመት ክብረ በዓሉን እና 37ኛ ዓመታዊ ጉባኤውን በጥቅምት 8-9 ቀን 2017 ዓ.ም.
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን እና ካማሽ ዞን ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ጥገና ሥራ ላይ ለማሰማራት የተለያዩ ማሽኖችንና ገልባጭ መኪና መከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በክልሉ ውስጥ በሚገኙ ሦስት ዞኖች ለመተከል ዞን አሶሳ ዞን
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ረጋሳ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ እነ መሪማ ጀማል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
HelpAge International Ethiopia Country Office Would Like to Invite Qualified and Interested potential Bidders for the Supply and Delivery of Iron Sheet, Nails, Door Latches, and Door Hinges
INVITATION TO TENDER For the Supply and Delivery of Iron Sheet, Nails, Door latches and Door Hinges Ref #: HAI-ETH/012/24 HelpAge
UNITED NATIONS Children’s FUND (UNICEF) Wishes to Invite You to Submit a Proposal for the Construction of JIJIGA Field Office Facilities
REQUEST FOR PROPOSALS FOR CONSTRUCTION OF JIJIGA FIELD OFFICE FACILITIES LRPS-2024-9192451 Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 ትም /ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቅድመ አንደኛና 1ኛ ደረጃ ቁ 3 ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች እና የህትመት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 ትም /ፅ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቅድመ አንደኛና 1ኛ
በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት ለኮሌጁ ትም/ት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ የጨረታ ቁጥር01/2017 በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ ትምህርት ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት ለኮሌጁ ትም/ት ስራ አገልግሎት የሚውሉ፡ የጽህፈት መሳሪያዎች የኔት ወርክ፣ ኮምፒውተርና
Amref Health Africa in Ethiopia Would Like to Invite Interested Candidates Who Must Qualify by Meeting the Set Criteria as Provided By Amref Health Africa in Ethiopia to Perform the Contract of Provision Consultancy And professional Services
INVITATION TO BID TENDER NO. AMREF_ET/13/09/2024/002 PRE-QUALIFICATION OF CONSULTANCY AND PROFESSIONAL SERVICES FOR THE PERIOD 2025–2026 FOR AMREF HEALTH AFRICA IN
ዳንሴ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ለት/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ዳንሴ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ለት/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ