Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation to Bid South West Ethiopia People Regional State (SWEPRS) Irrigation Schemes Development & Administration Agency, (Food System Resilience Program)Invitation to Bidders for Procurement of Civil works contract for Construction

South West Ethiopia People Regional State (SWEPRS) Irrigation Schemes Development & Administration Agency, (ISDAA) Now Invites Eligible Bidders for the Procurement of Civil Works Contract for Construction of Shimero, Gashi Small Scale Irrigation Projects (Re-Bid) and Maga SSI Rehabilitation Work Project

በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90-98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ   የተበዳረው

ኦሞ ባንክ አ.ማ. የወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:

Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ከመቅረባቸው

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማከላዊ ጎንደር በታች አርማጭሆ ወረዳ የሳንጃ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት አመት ከ01/11/2018 እስከ ሰኔ 30/2019 ድረስ ለሆስፒታሉ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዓ/ህግ ውል ወስዶ ማሰራት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission Adama Branch Office፡ Procurement Of Uniform Item /የሰራተኞች ደንብ ልብስ/

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/1860f6cd-202e-4e46-b23a-54228a2acfb7/open  Reference

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ARARI 03/05/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የጽህፈት መሳሪያዎች

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት

በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጐንደር ዞን የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት 2 የጽዳት

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ዉስጥ ላለዉ ዉሃ ጽ/ቤት ዉሃ ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎችን እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ መንገድ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ሎት1∙ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣

Oromia Agricultural Research Institute፡ Procurement of Ijaarsa Laaboratoorii Baayooteknoloojii Shaggar (Biotechnology) 2

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aa13d9e0-49c9-4a87-8960-64aedf0ab68d/open Invitation to Bid

የአጅባር መሪ ማዘጋጃ አገልግሎት ጽ/ቤት ባለዉ የዉስጥ በጀት በአጅባር ከተማ ካናልና ካልቨርት ለስራው የሚያስፈልገውን ማንኛውንም ግብአትም ሆነ የሰው ሃይል በራሱ አቅርቦ የግንባታ ስራውን የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል