Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር OPF/2024/003/17 ድርጅታችን የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሬ ዕቃዎች (ግባዓቶች) 1. ኤች ዲ ፒሲ ፒሺ100 ብላክ (HDPE

የኦሮሚያ ፓይፕ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከውጭ ሀገር እና ከሀገር ውስጥ ስለሚገዛቸው የፋብሪካ ጥሪ ዕቃዎች (ግብዓቶች) ኤች ዲ ፒኢ ፒኢ 100 ብላክ (HDPE PE100 Black )፣ ፒቪሲ ሬይዚን (PVC RESIN)፣ ካልስየም ካረቦኔት ኮቲድ (Calcium Carbonate -Coated)፣ ስታብላይዘር (Stabilizer)፣ ካረበን ብላክ (Carbone Black) እና ሌሎች ጥሬ ዕቃዎች አውራጆችን አወዳድረው በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣው የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ድ/አ/ኤ/አ/ግ/ጨ/003/2017(ሎት-1) የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ

የድሬዳዋ አስተዳደር ኤሌክትሪክ አገልግሎት በስሩ ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የተሽከርካሪ ጎማ ከነከለመንዳሪ እና ፍላፕ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 007/2017 ዓ/ም የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን ባሉ ወራዳዎች ላሉ አርሶ አደሮች በያዝነው 2017 ዓ.ም በሀለባ ቁሊቶ

የአምበርቾ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ኃላ/የተወሰነ በሀለባ ቁሊቶ ና በዶዮጋና ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ቀበሌያት ማራገፊያ ጣቢያዎች ለመስኖ በልግና ለመኸር የአፈር ማዳበሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992/ 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Eligible and Potential Suppliers for the Purchase of Different Printing Items

National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. would like to invite eligible and potential suppliers for the purchase of

ሪች ኢትዮጵያ Power Saver (NVERIOR with Batteries) እና ሶላር ፓናሎችን( Solar Panel) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ Power Saver (NVERIOR with Batteries) እና ሶላር ፓናሎችን( Solar Panel) በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors for the Design Review and Construction of the Livelihood Restoration and Resettlement Project at Bishoftu City on a Turn-Key Basis

Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T484 Ethiopian Airlines Group intends to invite potential contractors for the Design Review and

World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for the Provision of Vehicle Comprehensive Insurance Coverage Service

PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/000625/24 Invitation to Bid for Provision of Vehicle Comprehensive insurance coverage Service World Vision Ethiopia (WVE) is

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ  የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Dry vacume cleaner, Driving Electric Dust

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና በተለያዩ ሙያዎች የስልጠና አገልግሎት (የፋብሪካ ማሺነሪ ላይ፣ IFRS፣ የውስጥ ኦዲት፣ ፋይናንስ፣ ግዥ እና የመሳሰሉት ላይ ስልጠና የምትሰጡ አቅራቢና አስመጪዎች ድርጅቶች ጋር መስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአቅራቢዎች ምዝገባ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ልምድ ካላቸው አገልግሎት ሰጪ፣ አቅራቢና አስመጪዎች

International Institute of Rural Reconstruction (IIRR-Ethiopia), is Hereby Seeking Potential Vendors for the Supply of Printer

Re-Request for Quotation (RFQ) Issue Date: September 8, 2024 Questions Due: September 10, 2024 Answer for all Questions due: September

Commercial Bank Ethiopia (CBE) Intends to Procurement of Head Set

COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank Ethiopia (CBE) intends to procure the following items:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Pardo Car Decor

Invitation for Bid Pardo Car Decor Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0581-2016-PUR Object of Procurement: Pardo Car Decor Description: Pardo