Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚተገብረዉ የሦስት
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በነዳጅ (ናፍታ) የሚሠራ Pickup Double Cabin 2023 Model የመስክ መኪና ከአስመጪዎች ወይም ከሐገር ዉስጥ አምራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1. የሬዲዮ አፋን ኦሮሞ ተከታታይ ድራማ ሎት 2.
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት የተለያዩ ያገለገሉ ቁሳቁሶች የተለያዩ የብረት ቁርጥራጮች እንዲሁም መኪኖችን ባሉበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ዩኒፎርም ሙሉ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ (ሸሚዙ እጅጌ ሙሉ) ካኪ (ኮተን) ቀለም ቁጥር 270 ፣ የሸሚዙ የግራ ደረት ኪሱ ላይ የድርጅቱ አርማ በጥልፍ መልክ (Embroidery Type) ያለው ፣ ጫማ (Shoes for Security) ቁጥር 270 በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ለድርጅቱ ጥበቃ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው የአልባሳት አይነት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር የጉምሩክ አስተላላፊዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች:- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የግብር
United Nations Children’s Fund(UNICEF) Wishes to Purchase the Procurement of Ziplock Plastic Bag
Advertisement only LOCAL Companies Topic- UNICEF (Ethiopia) wishes to request eligible bidders to participate in the Invitation to Bid for the
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አሰተዳደር ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የፅዳት መጠበቅያዎች አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች ማለትም (ለመንገድ ፅዳት፤ ለቢሮ ፅዳት፤ ለጥበቃና አትክልተኛ)፣ ንብረቶችና አገልግሎቶች ልብስ ስፌት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የመሣሠሉትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 አሰተዳድር ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ የፅዳት መጠበቅያዎች አላቂ የቢሮ የጽህፈት
The Supreme Court Of Oromia Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Office Cleaning (janitorial) Service
Invitation fo bid Title: Procurement of Office Cleaning Service Procurement Reference number: SCO/NCB/OCS/01/2016 E.C 1. The Supreme Court of Oromia
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት በማእቀፍ ውል ለሴክተር መስሪያ ቤት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት በማእቀፍ ውል ለሴክተር መስሪያ ቤት የሞተር ሳይክል መለዋወጫ በግልጽ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢቀመማ ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባለት መዋጮ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢቀመማ ደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የአባለት መዋጮ መሰብሰቢያ ደረሰኝ ማሳተም