Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2016 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣LAN -25 እና 1HZ -78
በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣ LAN -25 እና 1HZ -78 OLD AND NEW ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ በበጀት ዓመቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
RE-BID INVITATION Open Tender(Ref No. TISC/ HRPA/005/2024) Tsehay Insurance Company S.C would like to invite all interested bidders for the procurement of “automobile vehicles” that fulfill the following requirements. Vehicles
Tsehay Insurance Company S.C Would Like to Invite All Interested Bidders for the Procurement of “automobile Vehicles”
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/01/2017 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረትአስያዥስም
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ ልብስ ————-19410 ሎት 2
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የ250 HP Dozer ፣ 180 HP Grader ኪራይ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-LP/OT/01/SIG/2016/17 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለኦሞ ኩራዝ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን ማሽነሪዎች
የመኖሪያ ቤት እና የመኪና የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ደመቀች ወንድማገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ አባተ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የድርጅቱን በዋናው መ/ቤትና በቅርንጫፎቹ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of Audit Engagement of Expenditure Verification of EU-CAfE (የውጭ ኦዲተር አገልግሎት ግዥ) Procurement Reference No: ECTA-NCB-NC-0019-2016-BIDProcurement
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፣ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣ የተሽከርካሪ ጎማ እንዲሁም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚጠቀማቸውን ኤሌክትሮኒክስ ፤ ጽህፈት መሳሪያ ፣ የጽዳት እቃ ፤ ፈርኒቸር ፣
Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of IP Security Camera
Invitation to Bid IP Security Camera Procurement Reference No: ENA-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
የሰሊጥና የእህል ማበጠሪያ ማሽን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቢሲኒያ ባንክ እና የፍ/ባለዕዳ ናይል ቡና ላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ባለበጀት መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ዕቃዎችን አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ባለበጀት
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውል ኬሚካል ፣ ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች /Equipment/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሚያ የአካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን በ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ለአካባቢ ጥበቃ ላብራቶሪ ማዕከል