Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የመኪና ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚተገብረዉ የሦስት
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በነዳጅ (ናፍታ) የሚሠራ Pickup Double Cabin 2023 Model የመስክ መኪና ከአስመጪዎች ወይም ከሐገር ዉስጥ አምራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፡- ሎት 1. የሬዲዮ አፋን ኦሮሞ ተከታታይ ድራማ ሎት 2.
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የአገልግሎት ግዥ እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በቡኖ ቤደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግዢ አዋጅ ቁጥር 157/2002
የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአካባቢ ብቃት ማበልጸጊያና ጥናት ማዕከል አንድ አገልግሎት የሰጠ የተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ማንኛውም
በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉባቦር ዞን የዲዱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዘመን በወረዳ ስር ለሚገኙ መሥሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዬ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የአለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE, INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL & DIFFERENT VALVES በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ያዕሽግጨ/7/2016 STAINLESS STEEL PIPE AND ELECTRICAL POWER CABLE INDUSTRIAL SHADE STRUCTURE STEEL AS DIFFERENT VALVES
መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ-320lc 7/Hyundai 320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መቅደላ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግል ማህበር ለመሳሪያዎች አገልግሎት የሚውል የሀይወንዳይ– 320lc-7/Hyundai320lc-7/ኤክስካቫተር ሙሉ ጥገና ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መግለጫ መሰረት
የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ ለማቅረብ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምሥራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለነቀምቴ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሕሙማን የበሰለ ምግብ
የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ ዕቃዎችን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ከዚህ በታች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የSupply and Fix Suspended Ceiling ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/69/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌደራል ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የ Supply and Fix