Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍርድ ባለ መብት ህዳሴ ቴሌኮም አማ ደቡብ ምስራቅ ዲስትሪክት እና በፍርድ ባለመ እዳ ወ/ሮ አይናለም አየለ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ የፍርድ ባለ እዳ

የአክሲዮን ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው የዓለም ባንክ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ጨረታ የተለያዩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት እና ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አንድ ጋር በመሆን በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም የገንዘብ ድጋፍ የቡ/ወ/ት/ጽ/ቤት ቁጥር 1/2157/157/35ለ በቀን 5/3/2017 ዓ.ም

በደቡብ ኢት/ክ/መ/በጌዴኦ የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሼድ ግንባታ በተቀመጠው በዋን ዋሽ ስታንዳርድ፣ ዲዛይን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ ለማስገባት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመበት አቶ ኪያር ባርሰንጋ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አብደላ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 136786 በ10/03/2016 በ19/04/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/139662

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ፒቪሲ ጅፕሰም ሲሊንግ ታይል እና አርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 10/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባው ላለው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ አገልግሎት የሚውል ፒቪሲ ጅፕሰም

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፤ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች የፅዳት ዕቃዎችና ኤሌክትሮኒክሶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች፤ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የብስኩት መጠቅለያ የተለያዩ ዕቃዎች, PRINTED PLY PACKING WRAPAPPER MULTIPLE TRANSVERSAL CUTTING MACHINE, WATER TANK,BOOKS (DIFFERENT SUBJECT) UBEC1 እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት   የተተዉ ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር ሐ-20/2017 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትም/ት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኮሌጁ ይዞታን አጥር ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ትም/ቢሮ ቦንጋ የትም/ት ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የኮሌጁ ይዞታን አጥር ለማስገንባት ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በመጋበዝ አወዳድሮ ለማስራት

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ሲሆን የሲቪል ስራዎች የግንባታ ግዥ በተመለከተ ገርባ ከተማ የውሃ ፕሮጀክት፣ ደጋን ከተማ የውሃ ፕሮጀክት፣ ለመድና ከተማ የውሃ ፕሮጀክት፣ ቢስቲማ ከተማ የውሃ ፕሮጀክት፣ ደጎሎ ከተማ የውሃ ፕሮጀክት የሚውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 6 ደወገመ/ግቡ/563/2017 የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ

ሰስቴኔብል ኢስት አፍሪካን ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት ሶሳይቲ የተባለ የሲቪል ማህበራት በአዋጅ ቁጥር 1113/12 መሰረት የድርጅቱ የ2024 G.C ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ብቁ የሆኑ የኦዲት ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰስቴኔብል ኢስት አፍሪካን ኤዱኬሽን ኤንድ ዴቨሎፕመንት ሶሳይቲ የተባለ የሲቪል ማህበራት በአዋጅ ቁጥር 1113/12 መሰረት የድርጅቱ የ2024

Digital ID for Inclusion and Services Project Now Invites Sealed Proposals from Eligible Proposers for the Design, Supply, Installation, and Commissioning of Information Systems

Specific Procurement Notice Request for Proposal Information Systems Integrator (Design, Supply, and Installation) (Single Stage Two Envelop Procurement Process)  (Without

የአዳማ ሆስፒታል ሚዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች እና እንጃራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዳማ ሆስፒታል ሚዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡– 1. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች 2. የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ

The Ethiopian Red Cross Society Amhara Regional Branch Office Invites Eligible and Qualified Contractors of Categories GC-5, BC-5, or WWGC-5 and Above with Valid Trade Licenses, and Registration Certificates, and Eligibility for the Construction of WASH Facilities in Amhara Region, North Wollo Zone Branch Office, Acute Crises Project, Lasta, and Sekota Project Areas