Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ አንድነት ሸ/ህ/ሥ/ኃ/የተ/ማህበር በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ጽ/ቤት ግቢ ጀርባ የሚገኘውን የማህበሩን ፅ/ቤት ለስጋ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ ከዚህ ቀደም በ20/2/2017 ጨረታ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል።
በቦሌ ክ/ከተማ የቀበሌ 04/06/07 አንድነት ሸማቾች ኃላ/የተ/ህ/ስራ ማህበር የቀን ማራዘሚያ
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06 -2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሰ ተሸከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርን ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ተሸከርካሪዎችን ባለበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 025፣026፣027፣028/2017 የሐራጅ ጨረታ ቁጥር,032 ፣033፣034፣035፣036፣ 037/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ ከመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው ቢወጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና ሐራጅ
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት ፖሊስተር ጨርቅን ጨምሮ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ የመኪና ሞተር ዘይት፤ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች – የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ የእጅ ሰዓትባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ሳባ ከበደ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ሳምራዊት ወርቅነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር /91825 በ28/03/2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96536
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቅዱስ ማርቆስ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
1ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የቅዱስ ማርቆስ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉ፡- ሎት የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጥገና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጥገና ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0018-2017-PUR Object of Procurement: የጥገና ዕቃዎች ግዥ Description: የጥገና
Accounting and Audit Board of Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Procurmente of Hotel Service in Addis Ababa City 4 Star Procurement Reference No: AABE-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥብሔራዊ ግልፅ ጨረታየጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFST/003/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅና የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2017በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ አገልግሎት የሚውል ፒጃማ እና ስሊፐር የሚያቀርቡ አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የረጅም ጊዜ ውል በመግባት አብሮ መስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T492 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ አገልግሎት የሚውል ፒጃማ እና ስሊፐር የሚያቀርቡ አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የረጅም
በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ ቅድመ አንደኛ፤ አንደኛ መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የፋይናንስ ቡድን የ2017 በጀት ዓመት እንደኛ ዙር ግልጽ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- EEP/ST/NCB/08/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩና ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0010-2017-PUR Object of Procurement: የወፍጮ ቤት መለዋወጫ ግዥ