Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጭነቶች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር እና ከአሸናፊው ጋር የውል ስምምነት በመፈጸም ማሠራት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጭነቶች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ዮሀንስ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ወርቁ ደሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

Humedica E.V Ethiopia Invites Firms that Have Certification, a Capacity, and a Mandate to Supply Human Medicines, Medical Equipment, Other Medical Supplies, and Laboratory Materials

  Invitation to Supply Medicine, Medical equipment and supplies Humedica e.V Ethiopia is a German-based humanitarian organization working in different

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ለመገንጠያ-ቁጠባ መንገድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት እንዲሁም መ/ቤቱ ለሚያሰራው ለኮሪደር ልማት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከካፒታል በጀት ለመገንጠያ-ቁጠባ መንገድ

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር WSSF/P/14/2024 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ምድብ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ሞተር ሳይክልና የደንብ ልብስ፣ ጋማ ጀኔሬተር እና የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት የኡራ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክልና የደንብ ልብስ፣ ጋማ

Ethiopia Institution of Agricultural Research Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Construction of Model Small Scale Irrigation

Invitation for Bids (IFB) National Competitive Bid (NCB) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of purchaser: Ethiopia Institution

በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችንና ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት በተበጀተልን መደበኛ በጀት ላይ ለተቋሙ የሚያገለግሉ በተለያዩ

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጁ ልብሶች እና ጫማ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ደ/ማ/ዩብ/ግ/ጨ/05/2017 የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ከመንግስት በተፈቀደለት በጀት ለደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የደንብ