Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ
ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ካሳ ግርማይ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ቤትና ሪል እስቴት ኃ የተ/የግ/ማህበር
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ድልባ ድርጎ እና በፍርድ ባለእዳ ወ/ሮ ጋንቴ ኤሌሞ መካከል ስላለው
በሲ/ብ/ክ/መ/በሀ/ከ/የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የመ/ሀ/ዳር እና አዲስ ከ/አካ/ም/ችሎት የመኖሪያ ቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Yedebub Nigat (Jul 04, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አቶ ህዝቅኤል ማራ 2 ሰዎች መካከል ባለው
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Jul 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሰራበት
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and
The Somali Regional State, Office of the President, Under the Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP II), Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Construction Licenses Grade 2 (GC) and Above for the Construction of Water Supply and Sanitation in Kohle Project Woreda.
Ethiopian Herald (Jul 17, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE PROCRUMENT OF WORKS Country: – The Federal Democratic Republic of Ethiopia Project:
Armauer Hansen Research Institute: Procurement of Medical Supplies, Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Jul 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/af320356-e9be-4533-bd31-b654ba2227c7/open Invitation to
Ministry of Peace: Procurement of Hotel Service
Government (Jul 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5e6f4733-ed39-4752-a5ed-770c543f2116/open Invitation to
Ministry of Peace: Procurement of Hotel Service
Government (Jul 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/04b4356a-bdf9-4af3-9677-b718f6ddd6e8/open Invitation to