Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ /አሁን በሚገኙበት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/036/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ.
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቦታው 103.85 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ከብነሽ ሽፈራው እና የፍ/ባለዕዳ ብርቄ ሀ/ማሪያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የይዞታ ስፋቱ በተነጻጻሪ 50.11 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትዕግስት አሊ እና በፍ/ባለዕዳ አሊ እንድሪስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮምፒዉተር፣ የኔትወርክ፣ የCCTTV Camera እና ተያያዥ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር/ኢኢግልድ-001/2019 የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ
የቤቱ ስፋት 61.02 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ለይላ ከማል እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አወል አባመጫ መካከል ስላለው
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር
የቤቱ ስፋት 88.7 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስናቀች መንግስቴ እና በፍ/ባለዕዳ ዳዊት ቸኮል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
The Addis Ababa City Administration Transport Bureau (AATB) Invites Eligible Contractors (GC-5 / BC-4 or Above) to Submit Bids for the Supply and Installation of Smart Bicycle Parking Systems.
Addis Zemen (Jul 21, 2026) Invitation for Bids (IFB) Procurement Reference Number: AATB/NCB/02/2026 Budget Source: Bloomberg Initiative for cycling Infrastructure
የቦታው ስፋት 784 ካ.ሜ የሆነው የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ክልዬ ተሾመ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አለምነሽ ሙለታ መካከል ስላለው
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን