Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.

Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.

Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፍቹ ካምፓስ በ2019 ዓ.ም ከመንግስት በሚያገኘው በጀት ለእጩ መምህራን ለምግብነት የሚውሉ የተለያዩ አይነት እህል፣ ጥራጥሬ፣ አትክልት፣ ፍራፍሬ፣ የባልትና ውጤቶች፣ የከብት ስጋ፣ ዳቦ፤ የማገዶ እንጨት እና ለወጥ ማጣፈጫነት የሚውሉ ግብአቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መጥራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ማረሚያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በኮሌጁ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ 7.50*16፤ 8.50*16 እና የኒሳን ደብል ጋቢና ቲዩብለስ ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ ህትመት እስከ ድህረ ህትመት በዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ዓለም አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የማተሚያ ማሽኖችን ከቅድመ

በደ/ም/አ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የንጹህ መጠጥ ውሃ ማስፋፍያ ግንባታ ለመስራት ዕቅድ በመያዙ ገንዘብ በማሰባሰብ ከኮንስትራክሽን ዕቃ አቅራቢዎች የውሃ ዕቃን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ

Oromia Development Association (ODA) Invites Bids for the Supply of Various Items Across Nine Distinct Lots: Assistive Materials for Students with Disabilities, Sewing Machines, Sound Systems, Sanitary Materials, Water Tankers, Backpacks, Electronics, Edible Oil and Cooking Materials, and Tool Wheel-tractors.

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዓመታዊ ውል በመያዝ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት Ready Mix Concrete with Pump እና አልሙኒየም ፕሮፋይሎች ከነአክሰሰሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 24/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ግንባታና ማማከር