Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 14, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጄንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ

ተስፋ ድርጅት ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆኑ የተለያዩ ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ  ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ. ለአቶ እንግዳየሁ ፋንታሁን ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአብክመ እንጅባራ ከተማ ቀበሌ የካርታ ቁጥር 77/2010 በአቶ አክሊሉ መኮነን

ፀደይ ባንክ አ.ማ. የሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የስቴሽነሪ እና ፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ የቢሮ እስቴሽነሪ ዕቃዎች፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት የመኪና እስክራፕ እና ሌሎች ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፡ መሸጥ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቤቱ ስፋት 219.4 1ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ የኔነሽ ፈቀደ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ምስራቅ ፈቀደ መካከል ስላለው የፍርድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአቬሽን ደህንነት ዋና መምሪያ ሰራተኞች የሚሆን የቆዳ ቀበቶ አምራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የቆዳ ቀበቶ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T636 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለአቬሽን ደህንነት ዋና መምሪያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት ንብረት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ተስፋየ አባተ የሰጠው

ጣና ፍሎራ ኃ.የተ.የግ.ማህበር በእጅ የሚገፋ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለ2ኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ በእጅ የሚገፋ ትራክተር ግዥ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of IT Equipment Across Three Lots: Lot-1 (Laptops, UPS, Scanner, Printer, and Heavy Duty Photocopier), Lot-2 (Servers), and Lot-3 (Professional Hybrid Camera System & LED Spotlight).

የአምቦ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ለስልጠና የተለያዩ ለኢንዱስትሪያልስ፣ ለኤሌከትሮኒክስ፣ ለአውቶሞቲቭ ለማኑፋከቱሪንግ፣ ለጋርመንት ቴከኖሎጂ፣ ለኮንስትራከሽን ቴከኖሎጂ፣ ለዉድ ቴከኖሎጂ እና ለአምቦ ዩኒት ፐሮዳከሸን የገቢ ምንጭ ለማምረቻ እና የቢሮ ዕቃዎችንና ስቴሽነሪዎችን የሚያገለግሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል