Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እልፍነሽ አበጀ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፋንታዬ ብርሀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70318 በ12/4/2013 እና በመ/ቁ 81913 በ29/3/2014 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ማረሚያ ሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 25 በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ስም በድጋሚ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የተጫራቾች መስፈርት ዝርዝር ተራ ቁጥር 6 ላይ
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የጨረታውን መዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/07/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የጨረታ ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ ምርመራ ሎት-19
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የህክምና መሳሪያ መለዋወጫ ግዥ፣ የባለ ሶስት መቀመጫ ወንበር ጥገና አገልግሎት ግዥ፣ የጀኔሬተር ሰርቪስ እና ጥገና ግዥ፣ ለህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ግዥ እና ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስከ መኪና አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል
ሶስተኛ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ሰርቪስ እና የመስከ መኪና አገልግሎት የሚውል መኪናዎች መከራየት ይፈልጋል፡፡
Benshewabu Market Center SC Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Retaining Wall and Site Work for an Under-construction Project in Addis Ababa, Addis Ketema Sub-city Woreda 01
National Comparative Bid for Ceramic,Painting and Sanitary Fixture Work Benshewabu Market Center SC invites sealed bids from eligible bidders for
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጠጨረታ ቁጥር፡-WSSF/LP/15/2024 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ LOT/ ምድብ Description
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ ዕቃዎች እና የሰነድ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የመፀዳጃ ቤት ጥገና ዕቃዎች እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የመኪና ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-02/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ አላቂ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የቅቤ አቅርቦት ግዥ፣ የአትክልት አቅርቦት ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና ግዥ እና የአሣ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የእቃ/ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ተጫራቾችን በግልጽ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የወረቀት ህትመቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/005/2017 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የወረቀት ህትመቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት አገልግሎት በሶስተኛ ወገን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት አገልግሎት በሶስተኛ ወገን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የወረቀት ህትመቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/005/2017 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የወረቀት ህትመቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች የደህንነት ጫማ (Safety Shoes) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ለድርጅቱ ሠራተኞች ከዚህ በታች በተገለጸው ሠንጠረዥ መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::