Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 03/2017 ዓ.ም የተጫራቾች መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ /2017/ በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶችና እቃዎች በአገር ውስጥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ /2017/ በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ አገልግሎቶችና እቃዎች በአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የመጀመሪያ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን ገንዘቡን ሊመልሱ ባለመቻላቸው ለብድሩ አመላለስ ዋስትና በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እልፍነሽ አበጀ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፋንታዬ ብርሀኔ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70318 በ12/4/2013 እና በመ/ቁ 81913 በ29/3/2014 ዓ.ም
በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ማረሚያ ሐሙስ ኅዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 25 በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ስም በድጋሚ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ የተጫራቾች መስፈርት ዝርዝር ተራ ቁጥር 6 ላይ
የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የጨረታውን መዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት ማስተካከያ አድርጎበታል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአውሮፕላን ሞተር ጥገና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ( Engine Shop Facility Expansion Project) ዲዛይን፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: -SSNT-T507 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአውሮፕላን ሞተር ጥገና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት ( Engine Shop Facility
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢንፍላይት ኬተሪንግ (n-flight Catering) ማስፋፊያ እና እድሳት ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -SSNT -T502 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢንፍላይት ኬተሪንግ (n-flight catering) ማስፋፊያ እና እድሳት ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣
Ethiopian Engineering Corporation-Construction Invites Eligible Bidders for the Express of Interest in the Prequalification of Suppliers, Manufacturers, or Rentals for the Supply of Different Projects Owned by EEC Ethiopian Engineering Corporation (Former Name ECDSWCO-Construction)
INVITATION FOR EXPRESSION OF INTEREST REOI No./CBS/REOI/001/2024 Expression of interest for prequalification of supplier, manufacturer, or rentals for the supply
Ethio Telecom Invites All Interested and Eligible Participants with Clearing Business Licenses Bidders by this Announcement for National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Cleaning Outsourced Service
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FLOATING DATE AS OF JANUARY 09, 2025 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Types of Veterinary Drugs
INVITATION FOR BID TENDER No. RE -OBoA/NCB/13/2017 Oromia Bureau Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በተመለከተ ገርባ ከተማ ውሃ ፕሮጀክት፣ ደጋን ከተማ የውሃ ፕሮጀክ፣ መድና ከተማ ፕሮጀክት፣ ቢስቲማ ከተማ ፕሮጀክት፣ መካነሰላም ከተማ ፕሮጀክት የሚውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረ የጨረታ ቁጥር 5 ደወገመ/ግቡ/562/2017 የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ
የጠጠር የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ፡- የኦሮሚያ ማዕድን ባለስልጣን-ተወካይ አቶ አደም አረዶ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ፡- በመልስ ሰጪ ኢኤም ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ
Somali Regional State Water Bureau (SRS-WB) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Construction of Civil Works, Supply and Laying of Pipes, Supply, and Installation of Solar Systems for Gilo, Maragajo, Jama Bohadh & Mula’le Villages of Kebribeyah and Harorays Districts
Invitation to Bid Title: Procurement for the Construction of Civil Works, Supply and Laying of Pipes, Supply and Installation of
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎች ባሉበት በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 42/2017 43/2017 44/2017