Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፤ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፤ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት፣ የንግድ ቤት፣ የቡና ማዘጋጃ፣ የደረቅ ቡና ማዘጋጃ ቦታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት

አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 92198 በ13/03//2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96316 በ10/07/2016

የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ወ/ሮ የሽወርቅ ባየ አፈ/ተከሳሽ አቶ ሻምበል ሰውነት መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማ/ከተማ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ ዞን ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈሊጋል

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ጨፌ ጤና ጣቢያ የልብስ ሳሙና፣ የጥበቃ ሠራተኞች ጫማ እና የጤና ኤክስቴሽን ፎልደር መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ለሚ ኩ/ክ/ከ/ ጨፌ ጤ/ጣቢያ 2018 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 02/2018 በለሚ ኩራ

የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ግንባታዎች፤ ድጅታል የልብስ ስፌት ማሽኖች፣ ጥሬ ዕቃዎችና ያለቀለት የጨርቅ ዉጤቶች እና የቢሮ ዕቃዎችና ቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ የኢትዮጵያ ልማት ባንከ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ እስፔር ፓርት እና ተሽከርካሪ በግልፅ እንዲሁም እስፔር ፓርት፣ ሞባይል ባትሪ፣ የህክምና እቃዎች እና TV በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

በማ/ኢ/ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት እስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ ሞተር ሳይክል ጎማና ከመነዳሪዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል ጎማ እና የህንጻ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚኒባስ መኪና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር በቀል እጽዋት መተካት ስለፈለገ በውስጡ የሚገኙ የባህር ዛፎችን በቁማቸው መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 12, 2026) የባህር ዛፍ ሽያጭ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን የእንጦጦ ፓርክን በአገር

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የህንፃ መሣርያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/25c5c518-9286-4e5c-a8d6-85afd936ff69/open Reference