Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid (IFB) (Re-Bid)Procurement of different types of bottled drinking water Bid Ref. No: OPPPDA/NCB/FA/G/02/2017 Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency (OPPPDA) on behalf of Oromia regional public

Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency (OPPPDA) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Bottled Drinking Water

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 10/01/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ቁጥር 02/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ)ብዛቱ 12215

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሸን ቅ/ጽ/ቤት በኩል ዲክለር ተደርጎ የገባ እና በኢትዮጵያ የምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት መሆኑን ያረጋገጠውን HAYAT & MARZOUKA GHEE (የአትክልት ቅቤ) ብዛቱ 12215 ካርቶን ወይም 183,225 ሊትር በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 06/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ  መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር በ2017 ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽህፈት ቤት በአቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ያወጣውን የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው የሐራጅ ቀን መጋቢት 21 ቀን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ከተማ የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ የድርጅት ቤቶችን በኪራይ የሚፈልጉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) 14ኛ ዙር የንግድ/የድርጅት ቤቶች ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ /አገ/07/06/2018 1. የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Tourism Training Institute: Procurement of Employees Uniform

Government(Feb 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a0ed63e9-440a-4a94-80eb-607e1221d66f/open Reference