Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ሂጅራ ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም ለጨረታ የቀረበው መያዣ ንብረት
ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
አንደኛ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 21692 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። የተበዳሪው
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤት፣ የቡና ማበጠሪያ እንዱስትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEPSO/CRT1/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኦፕሬሽን ማዕከላዊ ሪጅን 1 ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ፣ የጽዳት ዕቃዎች ፣ አላቂ ዕቃዎች ፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የጎሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣ ልዩ ልዩ የጽህፈት
Amhara Bank S.C Invites All Interested Eligible Bidders by this Local Competitive Bid for the Supply of the TV and Radio Commercial Production
Amhara Bank S.C Local Competitive Bid (LCB) Bid Ref. No. ABa/LCB/130/2024 1. Amhara Bank S.C invites all interested eligible bidders
የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን የደንብ ልብሶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር YCFCU/24228/16 የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩኒየን ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ መተማመን አ/ብ/አ/ድርጅት እና በአፈጻጸም ተከሳሾች ሮማን ደረሰ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻነት
አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አ.ማ. ራጉኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ የሚገኘው የገበያ ማዕከሉን በሰለጠነና ልምድ ባላቸው የጥበቃ ባለሙያዎች የህንፃውን ደህንነት እና ውስጡ ያለውን ንብረት ለማስጠበቅ በዘርፉ የተሰማሩ ኤጀንሲዎች በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የህንፃ ጥበቃ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አዲስ አበባ የገበያ ማዕከል መርካቶ አ.ማ. ራጉኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ የሚገኘው የገበያ ማዕከሉን በሰለጠነና ልምድ
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚከናወኑ ዝግጅቶች ለሠራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት በአስፈላጊ ወቅት ማቅረብ የሚችሉ የትራንስፖርት አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ለሚከናወኑ ዝግጅቶች ለሠራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት በአስፈላጊ
በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን የዲክሲስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ ሎት 1፡- ኤሌክትሮኒክስ
Catholic Relief Service United States Would Like to Invite Private Sectors or Farmers’ Cooperatives/unions Who Are Willing and Capable of Engaging in Cultivated Forage Densification/pellet-making Business
Tender Notice Tender No: CRS-SC-2024-23 Invitation of Private Sectors and Farmers’ Cooperatives/Unions to Engage in the Cultivated Forage Based Densification/Pellet
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለ ኢንፍላይት ኬተሪንግ (in-flight Catering) እድሳት ፣ ማስፋፋት እና G+4 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት (በዲዛይን እና ግንባታ የውል አይነት) (Design-Build of in Flight Catering Renovation & Expansion and Construction of New G+4 Building at ETG Compound) ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ እና የህንፃ ስራ ተቋራጭ የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T474 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለ ኢንፍላይት ኬተሪንግ (in-flight catering) እድሳት ፣ማስፋፋት እና G+4 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት