Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም ተጫራቾች፣ 1.

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 Invitation to Bid (RE-BID) National Competitive Bid (NCB) Bid Ref No.: Re2-ZB/14/24 Zemen Bank S.C. invites interested and eligible bidders for the procurement of supply and installation of the 12 KVA

Zemen Bank S.C Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement of Supply and Installation of 12 KVA Generator

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በወልዲያ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የመንግስት የልማት ድርጅት የሆነው ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኘው ማመጫ መስኖ ፕሮጀክት የሚውል የኤሌክትሮ መካኒካል አቅርቦትና ገጠማ ስራ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ከፍያለው አያሌው እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ባለዉ የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአገው

የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በሎት ጥቅል መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጓጉሳ ሽኩዳድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ለጓ/ሽ/ወ/ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት

Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids for the Purchase of 40 Core I7 and 20 Core I5 Laptop Computers.

2merkato.com(Feb 18, 2026) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/006/26 Wegagen Bank S.C. invites sealed bids from

የአዊ /ብሔ/ዞን/ከፍ/ቤት የG+2 የድርጀት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቦጋለ ሆቴል አቁብ ማህበር እና በፍርድ ባለዕዳ እነ ጌትነት መንግስት መካከል ስላለው የአፈጻጸም

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ስራ እና የቀን (የጉልበት) ሰራተኛ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ እና የተሽከርካሪ ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ገቢዎች ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎች ግዥ፣ የጥበቃ ቤት ስራ

አማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከዩኒሴፍ በሚያገኘው የገንዘብ ድጋፍ በብቁ ወጣት ፕሮግራም Hand Tools and Equipment እንዲሁም በEC2R CP-FCDO ፕሮግራም የህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ አማራ ክልል በሚገኙ ወረዳዎች ድረስ ለማድረስ ያለውን ትራንስፖርት ጨምሮ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልጽ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር ከተማና መሠረተ ልማት ጽ/ቤት በከተማው ለሚሠራው የፓርቲ ቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት ለግንደወይን ከተማ አስተዳደር