Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 03/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocket balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ polyster sewing thread፣

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocket Balance፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች፣ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyster Sewing Thread፣ Polyster Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ/ፉርሽካ በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች  በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨ.ቁ 04/2017

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስፔር ፓርት እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ጌጣ ጌጥ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2016 በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣LAN -25 እና 1HZ -78

በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ ቡድን ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ 1HZ-79፣ KUN-25፣ LAN -25 እና 1HZ -78 OLD AND NEW ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃ በበጀት ዓመቱ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

RE-BID INVITATION Open Tender(Ref No. TISC/ HRPA/005/2024) Tsehay Insurance Company S.C would like to invite all interested bidders for the procurement of “automobile vehicles” that fulfill the following requirements. Vehicles

Tsehay Insurance Company S.C Would Like to Invite All Interested Bidders for the Procurement of “automobile Vehicles”

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኝ ቢሮው በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ማለትም፡ -ድሮን ካሜራ፣ ላፕቶፕ፣ ስፒድ ላይት፣ ትራይፖድ፤ ሌንስ፣ ካሜራ፣ እና ኔክ ማይክ ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A/S/C/P/D 02/2018 የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እና የህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ የኪራይ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች

ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ እንዲመረመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት በአገሪቱ ውስጥ በሰላም ግንባታ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዲመካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት የግንባታ ሥራዎችን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለማደራጀት ኃላፊነት በተሰጣቸው አካላት የተደራጁ ብቻ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) 2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018

በጌደኦ ዞን ዲላ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት ለምግብነት የሚሆን እና ለምግብነት የማይሆን በቆሎ እና ቦሎቄ ለመሸጥ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል