Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ግርማ አንበርብር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183170 በ30/11/2010 ዓ.ም እና መ/ቁ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የማይመለስ 300.00

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ የሱፍ ሳኒ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀመሪያ አህመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/236027 በሰኔ 29 ቀን 2012 ዓ.ም እና በኮ/መ/ቁ/252680 በጥቅምት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-10/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Armauer Hansen Research Institute: Procurement Disposal of Study Drugs & Lab Test Kits (30 Kg)

Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5b918ade-cd29-4ebd-a11e-9118620cf9ae/open Lot Information Procurement

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ት/ፅ/ቤት የወ/ሮ ቀለመወርቅ ጥሩነህ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ብግጨ 002 /2018 የሁለተኛ ዘር የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማወረዳ 04

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ (BISHOFTU) በማሕቀፍ ስምምነት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ

በላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ/ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 በጀት ዓመት መለስተኛ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ስራ/ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለ2018 በጀት ዓመት በክልሉ ዉስጥ ባሉ ሁሉም ዞኖች፤

በምዕራብ ጎንደር ዞን የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን መሪ አማካኝነት የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የትምህርት ቤት 1 ብሎክ 4 ክላስ ህንፃ ግንባታ እንዲሁም የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አዉዳድሮ መግዛት ወይም ማስገንባት ይፈልጋል

የድርጅት ቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Feb 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሣሽ አቶ ስሜነህ መኮነን እና በአፈ/ተከሣሽ አቶ ጌትነት ዳኛው መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክርክር

የሐዲስ አለማየሁ ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ምርት ውጤቶች (አንደኛ ደረጃ ሰርገኛ ጤፍ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Positive Action for Development (PAD) Hereby Notifies All Interested Parties of an Extension Regarding the Procurement of Laptops, Desktop Computers, and Conferencing Systems

2merkato.com(Feb 18, 2026) A. INVITATION TO TENDER EXTENSIONLaptop Computer, Desktop, and Conferencing System ProcurementReference Number: PAD/007/26 Positive Action for Development

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም መለስተኛ ጥልቅ ጉድጓድ የውሃ ተቋም ግንባታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ