Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርከሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈለጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በግ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት የእራሶ አንደኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለሴቶች የመጸዳጂያ ክፍል ግንባታና ለመሀል እምባ መዋለ ህጻናት ት/ት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለመጀመሪያ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ 150 CC ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለአራት ማርሽና ለባለአምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (spare Part) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ: ለአይሲቲ ጥገና ክፍል መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/743c516e-46a1-4871-a8f3-d5a675728783/open Reference

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ የጥራት መፈተሻ መሳሪያዎችን (የላብራቶሪ እቃዎች) ማለትም Stiffness Jester ብዛት 1፣ Printability Tester ብዛት 1፣ Tensile Strength Teste ብዛት 1፣ Bursting Strength Jester ብዛት 1፣ Roughness Tester ብዛት 1፣ እና Drying Time Tester ብዛት 1፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን የጉብሬ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች እና ጥገና መስመሮች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች ማለትም የውሃ ቦቴ፣ ለሰርቪስ እና ነዳጅ ማመላለሻ አገልግሎት አይሱዚዎችን ብቁ ተጫራቾችን አወዳደሮ መከራየት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ስኳር ፋብሪካዎች ያገለገሉ የተለያየ ሳይዝ ያላቸው የቀላል ተሽከርካሪ እና የከባድ ማሽነሪ ጎማዎች፤ የፕላሲቲክ ቦቲ ጫማዎችን እና ቁርጥራጭ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የኢትዮ-ጃፓን ህዳሴ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽዳት እቃ፣ የስፖርት ትጥቆች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ የትም/እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል