Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ

በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሽን መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም እና ጥገና ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) Read Carefully የጨረታ ማስታወቂያ በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ለጂ/ከ/አስተዳደር የማዘጋጃ ቤት የዶዘር ማሸን መለዋወጫ

University of Gondar: PROCUREMENT OF ANIMAL FOOD (የእንስሳት መኖ ግዥ)

Government(Oct 28, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fae48ed8-637a-4972-a6d8-c3cb1d20b469/open Reference

የጨለለቃ ክ/ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ቤት ስፋቱ 474 ካ.ሜ የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ የፍ/ባ/መብቶች፡-1ኛ ወ/ሮ

የኮምቦልቻ ዶሮ ሀብት ልማት ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ ወይም ኦዲት ለማስደርግ እና የ2018 በጀት ዓመት ግዥ የዶሮ መኖ ጥሬ እቃዎች፣ የተመጣጠነ /የተዘጋጀ/ የዶሮ መኖ፣ የዶሮ ክትባት /መድኃኒት/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የቧንቧ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የማዳበርያ ከረጢት፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጽዳት እቃዎች፣ ልዩልዩ እቃዎች፣ ስፔርፓርት እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ ዕቃዎች እና አልባሳት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ

በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት ጉራራ ጣቢያ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Oct 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   1ኛ ዙር አጠቃላይ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ጤ/ጽ/ቤት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ አዲስ እና ያገለገሉ የመኪና ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል