Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ማሽን የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን ለ2ኛ/ሁለተኛ ጊዜ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለሠራተኞች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፡–አ/አ/ከ/አስተ/የኮ/ዲ/ ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/12/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የመዝናኛ ክበብ በኮንትራት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የመዝናኛ ክበብ በኮንትራት ወስደው የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚያቀርቡ ግለሰቦችን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/ባለመብት አቶ ምንዳ ተድላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ታምራት ተድላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 141242 በ29/11/2014ዓ. ም እና መ/ቁ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 05/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሎት-1 ዓመታዊ የትምህርት መጽሔት ፣ ሎት-2 ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጠይቅ ህትመት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ዓመታዊ የትምህርት መጽሔት እና ዓመታዊ የትምህርት መረጃ መጠይቅ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣

በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሰላም የመደ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 1 ስር የሚገኘው የልደታ ሰላም የመደት/ቤት በ2012 ዓ.ም. በጀት

Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Decor

Invitation for Bid LOT-086 Purchase Requisition of CAR DECOR FOR RIV O Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0035-2017-PUR Object of

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ፕላስቲክ ስላብ የመጸዳጃ ቤት ክዳን ግዥ፣ ፈሳሽ ሳሙና ለማምረት የሚያገለግሉ ኬሚካሎችን ማለትም LABSA, SLES, Caustic Soda, Citric Acid, Sodium Silicate, CMC, Perfume & Formalin፣ የእጅ መታጠቢያ እቃ ግዥ ባለ 20 ሊትር ባልዲ ፎሴት ያለው፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ግዥ፣ የሳኒቴሽን ግብይት ማዕከል ግንባታ ወይም ማንኛውም ቁሳቁስ ግዥ በኮንስትራክሽን በደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ የሆነ መወዳደር ይችላል፣ የወር አበባ ንጽህና መጠበቂያ ጨርቅ ስፌት ማሽን ግዥ፣ ስምንቶ እና ፌሮ ባለ እና ባለ 6 ግዥ እና አሸዋ እና ኮረት ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Gada Special Economic Zone Authority Now Invites Bids from National Competitive Bidders Who Are Eligible and Capable of Supplying Multi-role Industrial Drone

INVITATION TO BID OROMIA REGIONAL STATE GOVERNMENT GADA SPECIAL ECONOMIC ZONE AUTHORITY (GSEZA) Procurement Ref No: GSEZA/NCB/001/2024 Gada Special Economic

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመበት አቶ አለሙ ደብሬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትርንጎ ሹሚ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ

የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ አይነት ጄኔረተሮችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር OEU/PLW & F/NCB-01/2017 የኦሮሚያ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅነ ስር የሚገኙ ዲስትሪክቶች እና አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች ከዚህ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan) በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን በቱሉ ቦሎ ከተማ ለሚያስገነባው B+G+4 ህንፃ የንግድ ስራ ዕቅድ (Business Plan)

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት የሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ማልማትና ማስዋብ ሥራ ለማሰራት ስለተፈለገ በቅድሚያ የዲዛይን ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

 ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና /ኢኮ/ልማት መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በሀዋሳ ከተማ