Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 03/አር/ኮ/2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም  

ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን 22/01/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ከአዋሽ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 9 Procurement of ዛላ በርበሬ 1ኛ ደረጃ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዛላ በርበሬ 1ኛ ደረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አ/ጤ/ጣ 002/2018 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 002/2018 ሎት 1 ህትመት ሎት 2

ችልድረንስ ሄቨን እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት የሂሳብ ለማስመርመር ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 17, 2026) የኦዲት ስራ ማስታወቂያ ችልድረንስ ሄቨን ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙትን ሴት ህፃናትን እየረዳ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 16, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-21/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ የሬዲዬ ስቱዲዮ ኢንቴሪየር ዲዛይን አገልግሎት ግዥ፣ የኤሌክትሪከ መኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ፣ ቢል ቦርድ ግዥ፣ የነዳጅ መኪና ገራዥ አገልግሎት ግዥ፣ የሙዚቃ ባንድ አገልግሎት ግዥ፣ የመኪና ጎማና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ እና የባህላዊና ዘመናዊ አልባሳት ግዥና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሰርቪስ ቤት ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 17, 2026) በአፈ/ከሣሽ ወ/ሮ አስቴር ሀብቴ እና በአፈ ተከሣሽ አቶ ገ/ኪዳን አድኖ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified Bidders for for the Procurement of Retaining Wall, Warehouse Entrance Maintenance and Drainage Cleaning

Addis Zemen(Feb 17, 2026) INVITATION TO BID OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. LP/OT/17/SIG/2018 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በዳራ አትልቾ ወረዳ ተፈሪ ኬላ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሠራ ላቀደው ሁለት የመማሪያ ብሎኮች ቀሪ ግንባታ ሥራ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የሐራጅ ማስታወቂያ ማረሚያ

Addis Zemen(Feb 16, 2026) ማረሚያ የፍ/ባለመብት አቶ አብዱሽኩር ያሲን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሙና መሀመድ የሐራጅ ማስታወቂያው ላይ የተባለው በስህተት ስለሆነ

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 3 ፋይናንስ ፅህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሁለተኛ ዙር በወረዳው የተለያዩ ፅህፈት ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል