Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Lot 047 Purchase Requisition of የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለስምሪትና ጋራዥ አገልግሎት የሚውል የመኪና ፍሬን ሸራ ግዥ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0014-2017-PUR Object of Procurement:

ወልቂጤ ዮኒቨርስቲ ለስምሪትና ጋራዥ አገልግሎት የሚውል የመኪና ፍሬን ሸራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Re-Bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Procurement of Banan Seedling (Tissue Culture) IFB Number: ATA-NCB-G-2024-0022 The Ethiopian

Agricultural Transformation Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Banana Seedlings (Tissue Culture)

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት  የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 16/01/2017 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክስ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት፣ አይዎዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኝ ቢሮው በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች ማለትም፡ -ድሮን ካሜራ፣ ላፕቶፕ፣ ስፒድ ላይት፣ ትራይፖድ፤ ሌንስ፣ ካሜራ፣ እና ኔክ ማይክ ግልጽ በሆነ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአራዳ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ መምሪያ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር A/S/C/P/D 02/2018 የአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ፖሊስ

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት እና የህትመት ሥራዎች እና የተለያዩ የኪራይ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ባዶ በርሜሎች እና የነዳጅ ታንከር ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NREU/NCB/5/2018 በድጋሚ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን የሆኑ ንብረቶች ብረታ ብረቶች

ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ እንዲመረመር ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ለኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ጅረት የሰላምና የእርቅ ድርጅት በአገሪቱ ውስጥ በሰላም ግንባታ የሚሰራ ለትርፍ ያልተቋቋመ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የዲመካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት የግንባታ ሥራዎችን ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ለማደራጀት ኃላፊነት በተሰጣቸው አካላት የተደራጁ ብቻ በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 14 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) 2ኛ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩ/ክ/ከ/ወረዳ 14 ፋይናንስ ፅ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም፡-

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018

በጌደኦ ዞን ዲላ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምርጥ ዘር ድርጅት ለምግብነት የሚሆን እና ለምግብነት የማይሆን በቆሎ እና ቦሎቄ ለመሸጥ ሕጋዊ ተጫራቾች አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል