Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታ ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታ ብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮድ ያገለገሉ አሮጌ እቃዎች፣ ብረታብረቶች፣ የተለያዩ የተሰባበሩ እንጨቶችና እንዲሁም የመሳሰሉትን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 1/2017 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሎት 1(A1- A5)
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በተለያየ ምክንያት ጥቅም ላይ ያልዋሉ አዲስ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ድዳዲ/193/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ ንብረት ባሉበት
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 410HP, High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/13/SIG/2024 Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible &
በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine Spare Parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አፋር 01/2017 በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine
የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ ስፍራ) ሙሉ የማስዋብ ስራውን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አመወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ/02/2016 የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ
የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 16/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ በህብረተሰብ ተሳትፎ በተሰበሰበ ገንዘብ የተማሪ መማሪያ መጽሐፍ በጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SM 006/2016 በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር SM006/2016