Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታና ባሉበት ሁኔታ በግልፅ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2023 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እ.ኤ.አ
በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል፣የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወላይታ ዞን በባይራ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት 2017 ዓ.ም በፑል ለታቀፉ ሴ/ር
የወታደራዊ መረጃ ኮሌጅ ለ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ከአዲስ አበባ ሰበታ ደርሶ መልስ ለክፍሉ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎችን ለመከራየት አከራይ ድርጅቶችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ወ/መ/ኮ/ግ/ጨ/001/2016 በትምህርትና በስልጠና ዋና መምሪያ የወታደራዊ መረጃ ኮሌጅ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት ከአዲስ አበባ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አውጥቶ የተለያዩ የቢሮ አገልግሎቶችንና እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ለሚ ኩራ ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ 001-/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፋይናንስ ፑል
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/002/ኦኩስፋ-2/2017 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የሞተር
የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣የጽዳት እቃዎች፣የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፣የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ደረሰኞችን ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የስካቫተር ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/003/ ኦኩስፋ-2/2016 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 001/2016 የኢስት አፍሪካ አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሀገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ
አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የወፍጮ አገልግሎት፣ሸቀጣሸቀጥ፣ማገዶ እንጨት እና ቅመማቅመም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ውል ተይዞ የሚቀርቡ ሲሆን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አብክመ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የወፍጮ አገልግሎት፣ ሎት 2. ሸቀጣሸቀጥ፣ ሎት
አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የተሽከርካሪ ጎማ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በማወዳደር በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር (አልማ) የክልሉን ሕዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት የማንቀሳቃስ በትምህርት፣ በጤና እና በሥራ