Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዘቢባ መሐመድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሞሳ ጠንክር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 139446 ዓ.ም እና መ/ቁ 142279 በ7/8/2016 ዓ.ም

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አክሊሉ ጌታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/118758 በ01/10/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 141234 በ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 08/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይከሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ( CROWN CORK)፤ ዝንጅብል ፤ ነዳጅ፤ ነዳጅ እና ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 03/2017 ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልገሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) አቅራቢ ድርጅቶችን በድጋሚ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ የሚችሉ

ሲዳማ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለስራ አገልገሎት የሚውል ገልባጭ መኪና (Dump Truck) አቅራቢ ድርጅቶችን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT-28 ለተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት የሚሆን ቁሳቁስ ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እና በሰሜን ጎንደር አይበገሬ /SEGORP/ ፕሮጄክት በተገኘ በጀት፣ የልማት መሳሪያ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሶላር፣ የግንባታ ማቴሪያል፣ ፈርኒቸር፣ የተዘጋጀ ቱታ እና ቦቲ ጫማ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ጎማ፣ ባትሪ እና ጌጣጌጥ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች/የፅህፈት መሣሪያ/ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን 1. በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/001/2017 ባለ ሶስት ኮኮብ እና ባለ አራት ኮኮብ የሆቴል

አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daawwee Sarar Caalbaasii Ifaadhaan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinnaa, Meeshaalee Dhumataa, Elektirooniksii, Farnicharii, Gommaafi Baatiriifi Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa Caalbaasii Ifaadhaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Waajjirri Maallaqaa Aanaa Daawwee Sarar caalbaasii ifaadhaan meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee qulqullinnaa, meeshaalee dhumataa, elektirooniksii, farnicharii, gommaafi baatiriifi

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት 1ኛ ደረጃ ፍርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪሎ ብዛት 954 እና ባለ 1 ሊትር ዘይት ብዛት 954 ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን እቃዎች 1ኛ ደረጃ

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመ/ወ/ዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ቋሚ አላቂ እቃዎች ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:

በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫዎች፣ የታሸገ የመጠጥ ውሃ እና የታሸገ ቆሎ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ሎት 1 የመኪና መለዋወጫዎች፣ ሎት-2 የታሸገ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ